እስልምናን ተቀበል፣ እዚህ ይጫኑ
ISLAM AL-HAQ: QURAN & HADITH
(The True Islam)



Topic - 6 Rukun Iman Para Malaikat (rukun iman no.2) Sifat Malaikat Malaikat Malik

Verse Search Results :
Total Verses : 2
77
Q.S አዝ-ዙክሩፍ (43:77)

وَنَادَوْا يٰمٰلِكُ لِيَقْضِ عَلَيْنَا رَبُّكَۗ قَالَ اِنَّكُمْ مّٰكِثُوْنَ

wa nādau yā māliku liyaqḍi ‘alainā rabbuk(a), qāla innakum mākiṡūn(a).

«አንተ (መልአክ) ማሊክ ሆይ! ጌታህ ይግደለን» ብለው ጮኹ። «በእርግጥም በዚህ ሲኦል ውስጥ ትቆያላችሁ» አለ።


6
Q.S አት-ታህሪም (66:6)

يٰٓاَيُّهَا الَّذِيْنَ اٰمَنُوْا قُوْٓا اَنْفُسَكُمْ وَاَهْلِيْكُمْ نَارًا وَّقُوْدُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلٰۤىِٕكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَّا يَعْصُوْنَ اللّٰهَ مَآ اَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُوْنَ مَا يُؤْمَرُوْنَ

yā ayyuhal-lażīna āmanū qū anfusakum wa ahlīkum nāraw waqūduhan-nāsu wal-ḥijāratu ‘alaihā malā'ikatun gilāẓun syidādul lā ya‘ṣūnallāha mā amarahum wa yaf‘alūna mā yu'marūn(a).

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ራሳችሁንና ቤተሰባችሁን ከገሃነም እሳት ጠብቁ፤ መቀጣጠያዋ ሰዎችና ድንጋዮች ከሆነው የገሃነም እሳት፤ ጠባቂዎቹ ሻካራና ጨካኝ መላእክት ናቸው፤ አላህን ያዘዛቸውን ነገር የማይታዘዙና ሁልጊዜም የታዘዙትን የሚፈጽሙ ናቸው።