43
Q.S አል-ማኢዳህ (5:43)
وَكَيْفَ يُحَكِّمُوْنَكَ وَعِنْدَهُمُ التَّوْرٰىةُ فِيْهَا حُكْمُ اللّٰهِ ثُمَّ يَتَوَلَّوْنَ مِنْۢ بَعْدِ ذٰلِكَ ۗوَمَآ اُولٰۤىِٕكَ بِالْمُؤْمِنِيْنَ ࣖ
wa kaifa yuḥakkimūnaka wa ‘indahumut-taurātu fīhā ḥukmullāhi ṡumma yatawallauna mim ba‘di żālik(a), wa mā ulā'ika bil-mu'minīn(a).
«እነርሱም የአላህ ሕግ በውስጧ ያለባት ተውራት ሲኖራቸው ከዚያም በኋላ የሚሸሹ ሲሆኑ እንዴት ዳኛ አድርገው ይሾሙሃል? በእርግጥ አማኞች አይደሉም።»