227
Q.S አሽ-ሹአራ (26:227)
اِلَّا الَّذِيْنَ اٰمَنُوْا وَعَمِلُوا الصّٰلِحٰتِ وَذَكَرُوا اللّٰهَ كَثِيْرًا وَّانْتَصَرُوْا مِنْۢ بَعْدِ مَا ظُلِمُوْا ۗوَسَيَعْلَمُ الَّذِيْنَ ظَلَمُوْٓا اَيَّ مُنْقَلَبٍ يَّنْقَلِبُوْنَ ࣖ
illal-lażīna āmanū wa ‘amiluṣ-ṣāliḥāti wa żakarullāha kaṡīraw wantaṣarū mim ba‘di mā ẓulimū, wa saya‘lamul-lażīna ẓalamū ayya munqalabiy yanqalibūn(a).
እነዚያ (ገጣሚዎች) ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ፣ አላህንም ብዙ የሚያወሱ፣ ከተበደሉም በኋላ የሚያሸንፉ (የከሐዲዎችን ግጥም በመመለስ) ብቻ ሲቀሩ። በዳዮችም ወደየትኛው ቦታ እንደሚመለሱ በቅርቡ ያውቃሉ።