ISLAM AL-HAQ: QURAN & HADITH
(The True Islam)



98
Q.S ዮናስ (10:98)

فَلَوْلَا كَانَتْ قَرْيَةٌ اٰمَنَتْ فَنَفَعَهَآ اِيْمَانُهَآ اِلَّا قَوْمَ يُوْنُسَۗ لَمَّآ اٰمَنُوْا كَشَفْنَا عَنْهُمْ عَذَابَ الْخِزْيِ فِى الْحَيٰوةِ الدُّنْيَا وَمَتَّعْنٰهُمْ اِلٰى حِيْنٍ

falau lā kānat qaryatun āmanat fa nafa‘ahā īmānuhā illā qauma yūnus(a), lammā āmanū kasyafnā ‘anhum ‘ażābal-khizyi fil-ḥayātid-dun-yā wa matta‘nāhum ilā ḥīn(in).

ታዲያ ከዮናስ ሕዝቦች በስተቀር እምነቱ ለእርሱ ጠቃሚ የሆነለት አገር (ነዋሪ) ለምን የለም? (የዩኑስ ሕዝቦች) ባመኑ ጊዜ፣ ከነሱ ላይ የዓለምን ሕይወት አዋራጅ ቅጣት አወገድንላቸው፤ እስከተወሰነ ጊዜም ድረስ አደሰትናቸው።